- አማርኛ
- English
ይህ የዊኪማፒያን የመረጃዎች-ጥንቅር(ዳታ) በመጠቀም የተፈጠረ ስፍራ ነው። ዊኪማፒያ ግልፅ ይዘት ያለው (ለማንኛውም ተሳታፊ ክፍት የሆነ)፣ የተለያዩ ሰዎቸ በገዛ ፍቃዳቸው ዓለም አቀፋዊ ትብብር ፈጥረው በነፃ ያበረክቱት የካርታ ዝግጅት ነው። በውስጡም እስከ 32339563 ለሚሆኑ ቦታዎች መረጃዎችን ያቀፈና፣ የወደፊት ግስጋሴውንም ጭምር ያለማቋረጥ እያስቆጠረ ያለ ነው። እርስዎም በየካርታ ዕርማት ጭምር ሊሳተፉ ይችላሉ። ማንኛዉም በካርታው ላይ የተካተተ የከተማ ቦታ ወይም መንገድ፣ በከታማው መምሪያ ላይ ይታያል። ይህም መረጃ በየአስር ደቂቃው ይታደሳል።
ይህን ለማድረግ፣ በከተማ ውስጥ ለሚገኙ የሁለእንተና ዕርማቶች በሙሉ የመከታተያ ዝርዝሮችን ይጠቀሙ።
ዊኪማፒያ ላይ አዲስ ቦታ ለመጨመር ወደሚከተለው ያምሩካርታ የሚያውቁትንና ገና ምልክት ያልተደረገበትን ቦታ ፈልገው ካገኙ በኋላ፣ ከላይ በስተግራ በኩል "ቦታ ይጨምሩ" የሚለውን ጫን (ጠቆም) ያርጉት። ከዚያም በጥሩ መልክ የቦታ ማካለያ መስመሩን ካደረጉለት በኋላ ያቆዩት (ሴቭ)። የቦታውን ስም፣ ምድብ እና ከተቻለም፣ አጠር ያለ መግለጫ ካስገቡ በኋላ ያቆዩት (ሴቭ)። በእያንዳንዱ የቦታ ምልክት ላይ 'ምድብ' መጨመር በጣም አሰፈላጊ ነው። ምክኒያቱም አንድን ቦታ በከተማ መምሪያው ላይ በቀላሉ አጣርቶ በቅፅበት ለማግኘት እንዲያስችል ታቅዶ የተዘጋጀ ዘዴ በመሆኑ ነው። በተጨማሪም፣ ካርታው በተለያዩ የዓለም ቋንቋዎችን ለመጠቀም የተዘጋጀ በመሆኑ፣ የቦታ ምልክቱን በሚፈጥሩበት ወቅት፣ የቋንቋውንና የገፁን መስማማት ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
ከቦታዎችም በተጨማሪ፣ ዊኪማፒያ ላይ መንገዶችን፣ ወንዞችንና የባቡር መንገዶችን ለማስመርና ለመሰየም ይቻላል። መንገዶችንና የሚሰመሩ ነገሮችን ዕርማት ለማድረግ "ማመላለሻ" በሚላው ከፍል "የካርታ ዕርማት" ከሚለው ማውጫ ላይ ሊያገኙት ይችላሉ።